Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት

ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ISO-IMS Integration Project at ERC (QMS, EMS_&_OHSMS)” የማማከር አገልግሎት ግዥ የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ERCDSPA ግ.ጨ.ቁ 04/2018 የኢትዮጵያ

የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) አገር በቀል የበጎ አድራጎት ማህበር የቶዮታ፣ ላንድሮቨር፣ ዳይሃትሱ-ሮኪ፣ ሱዙኪ እና ፎርድ-ትራንዚት መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The IRC Wants to Hire Eligible and Qualified Contractors to Undertake a Critical Water Project: Borehole Rehabilitation (Well Development) at Two Locations in the Benishangul Gumuz Regional State (BGRS)

Capital(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INVITATION FOR BID The International

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ እንጨቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እንጨቶችን የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት

Abt Global LLC Invites Eligible Bidders for the Procurement of Indoor Residual Spray Equipment & Supplies (IRS) Materials

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Request For Quotation (RFQ) Indoor

ማፍ ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2021 ስሪት የሆኑ ደረቅ ጭነት ሲኖ ትራክ 371፣ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የማፍ ቢዝነስ ግሩፕ እህት ኩባንያ የሆነዉ ልዩነህ አዲሱ አስመጪና ላኪ

VIS (Volontariato Internazionale Per Lo Sviluppo) Ethiopia Wants to Hire an Eligible External Audit Company to Perform an Expenditure Verification Report on the Financial Administration and Statements of a Donor-funded Project (likely Co-financed by the Austrian Development Agency – ADA)

ዓባይ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 60/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990

ብርሃን ባንክ አ.ማ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ