Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የዕቃዎች ጨረታ ሽያጭማስታወቂያ ቁጥር 14/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አዳዲስ ጨርቃ ጨርቅ ፣ የተሽከርካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አዳዲስ ጨርቃ ጨርቅ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሃ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዳግማዊት ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የምሥራች ገ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ እሸቱ ገ/መስቀል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ቤዛዊት ስሜነህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሙሉነሽ እጅጉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/190022 በቀን 11/11/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል የፅዳት አገልግሎት ግብዓት፣ የላውንደሪ ማሽን Air Compressor እና የላውንደሪ ማሽን ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/ 2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣየግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ማለትም ሀርድ ቶፕ ፒካፕ ሲንግል ጋቢና D4D ሂኖ መኪና አንቡላንስ መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ባለ 2 ሜትር የ48 የኮንክሪት ቱቦዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ጌ/ወ/ፋ/ ግ/ጨ/መ/ቁ/01/2019 በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2019

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመስሪያ ቤቱ ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ጋራዥ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመስሪያ ቤቱ ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ጋራዥ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ