Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ.
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የተለያዩ መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አልትራሳውንድ/Ultrasound/ ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) 2ኛ ዙር አልትራሳውንድ /Ultrasound ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ CONSTRUCTION MATERIAL (HOT DIPPED GALVANIZED STEEL COILS) በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2018 ዓ.ም. የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች እና አላቂ የጽዳት እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም. በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2018 ዓ.ም አገልግሎት
የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ ዓመት 1/አንደኛ/ ዙር ግዥዎችን በ3
ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2017/2018 (እ.ኤ.አ የ2025) በጀት ዓመት የነበረውን የሂሳብ እንቅስቃሴ በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት ሥራ / ጨረታ ማስታወቂያ ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ያወጣውን ጨረታ የመክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አድርጎበታል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ኢንተርፕራይዛችን ለገቢዎች ሚኒስቴር ቅ/ፅ/ቤት (አዲስ አበባ) የቢሮ ግንባታ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላለስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/ክ/መ/ባ/DR/ 2/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው G+10 ህንፃ ግንባታ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ አሸዋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር DCE/SC/161/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ ትራክተር ከነማረሻው ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የትራክተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 309/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የትራከተር ግዥ