Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የእንሰሳት ተረፈ-ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል’ቁርዝ የግመል ቆዳ እና ሌሎች ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ በድጋሚ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 023/2018 ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት ለቢሮ፣ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ፓርኪንግ እና ፕላዛ ላይ የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Armauer Hansen Research Institute፡ Procurement of Service of Pest Control to Reduce & Element
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e733cdff-d0e8-4f01-90ee-a33459e2d770/open Lot Information
የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ150 ካ.ሜትር ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) በአፈ ከሣሽ ኩሪ ኪዳኔ ወኪል የባሶ/ወ/ወ/ፍትህ ጽ/ቤት የፍታብሄር የስራ ሂደት ዐቃቢ ህግ እና በአፈ/ተከሣሽ አይናለም
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Invites Local Suppliers to Submit Bids for the Supply, Transportation, Installation, and Training for Building Electrical Installations and Fence Works for Selected Off-grid Schools and Social Institutions.
2merkato.com (Mar 10, 2026) Bid AnnouncementBuilding electrical installations, supply of materials for selected off grid schools and other social institutions
በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሹኒቲ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በከተማው ላይ አደባባይ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/018/18 በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሹኒቲ ማዘጋጃ ቤት በ2018
የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደብረ ብርሀን ከተማ ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች በክፍት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደብረ ብርሀን ከተማ ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለአላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የላውንደሪ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና ለአላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የላውንደሪ ማሽን
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳሌም ቦጋለ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ መዝገቡ ንዳ መካከል ስላለው የፍርድ
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 02 የህዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ የጽህፈት እቃዎች፣ አላቂና ቋሚ የት/ት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ልዩ ልዩ ክፍያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 02 የህዳሴ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም
Debre Birhan University፡ Procurement of የላብራቶሪ እንስሳት ማርቢያ የሚሆን Animal Cages and Oral Gavage ግዥ
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a0793d3a-cefd-43cb-b670-070b4a434ff6/open Lot Information