Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Jun 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3cac5d4-e485-45b5-a596-e92af30ce952/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: MoP-NCB-G-0024-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
Ministry of Peace: Procurement of Uniforms
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ 1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶፕ በቁጥር 01 እንዲሁም ፍላሽ በቁጥር 15 መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የዋናው መስሪያ ቤት መግቢያ መንገድ እና የግቢ አጥር የውስጥ ግድግዳ ጥገና (እድሳት) የሚያስፈልገው በመሆኑ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የዋናው መ/ቤት መግቢያ መንገድ እና የግቢ አጥር የውስጥ ግድግዳ ጥገና
The Intergovernmental Authority on Development (IGAD) Seeks Consulting Services for the Design and Supervision of Water Supply System Rehabilitation and Establishment in Lagsure Kebele (Oromia Region) and El Kalu Kebele (Somali Region), Moyale Woreda, Ethiopia.
Capital (Mar 15, 2026) Publication date: 10th March 2026 Country: Ethiopia Project Executing Agency: The Intergovernmental Authority on Development (IGAD)
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Kinds of Items
Fortune (Mar 15, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders
Awash Bank Invites Sealed Bids for the Supply of Leather Shoes (male, Female, and Motor Biker Boots – Lot 1), UPS 20KVA (Lot 2), and UTP Cable Cat6 (Lot 3).
Fortune (Mar 15, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPET ITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB/29/2025/26. 1. Awash Bank
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Mar 14, 2026) በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ
Ministry of Defense: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/07bf3ff4-0517-40c6-97c8-f2e6b27058e7/open Lot Information
Wolkite University፡ Procurement of Food Items
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/19b2ee69-b327-4cca-9c08-7edb3891f4b0/open Lot Information
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የመድረክ ዲኮር ስራ ከ 3 ጠረንፔዛ የተፈጥሮ አበባ ጋር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8efb8fbe-b234-4685-bee8-51bb7154b51c/open Lot Information
Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Bahaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Meeshaalee Baruu, Qulqullinaa Fi Meeshaa Dhaabataa Bitachuu Barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Mar 12, 2026) Caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Bahaa Caalbaasii Ifaatiin dorgomsiisee Meeshaalee Baruu, Qulqullinaa fi Meeshaa Dhaabataa