Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Feb 08, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETE BD 1) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below; Bid
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎልዲንግ ጫማ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎልዲንግ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ PRINTED CARTON፣ PREFABRICATED COLD ROOM፣ PP CUP፣ SUZUKI MOTORCYCLE፣ PRINTED CAP SOCCER TABLE፣ LADY HAND BAG፣ METAL OPEN SHELVE፣ FAST GEAR፣ PRINTED CAP & MEN T-SHIRT፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ MACHINERY WITH ACCESSORIES እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-07/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ
The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for Drilling, Development, Construction, and Pump Test for One Deep Borehole at Data’ad Kebele of Dig Woreda Dhalacad Drilling Borehole for Dig Woreda
INVITATION FOR BIDS(IFB) Invitation No.:-SRS/WB/BH/01/2017 E.C Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Title: Drilling, Development, Construction, and Pump Test for
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የጽህፈት መሳርያ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ (የICT) ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች (Spare Parts) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡–ERMMB/NCB/004/2017 EC የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ
የዳዉሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የዳዉሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ሎት፡-1 ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ሎት፡-2 የደንብ ልብስ በጨረታ ማስታወቂያ
በሀገር መከላከያ ሚ/ር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የኮማ/አ/ወለድ ማ/ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የሲቪል ሰራተኞችን አልባሳት እና ጨርቃ ጨርቅ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር የኮማንዶና አየር ወስድማሠልጠኛ ማዕከል ግ/ጨ/001/2017 በሀገር መከላከያ ሚ/ር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ
Oromia Steel Pipe Mill Plc. Would Like to Purchase RAW MATERIALS for the Factory’s Production Inputs and Fittings from Local Suppliers
Invitation to BidBid No NCB 01/2017 Oromia Steel Pipe Mill Plc. would like to purchase RAW MATERIALS for the factory’s
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች 1, ፋርማሲ መምህራን ዓ/ሓ/መ/ኣባይቲ እና 2, ሮወይ ዓ/ሓ/ፍ/መ ኣባይቲ ሐ/ስ/ማ/ር በአፈ ተከሳሽ ፡ ማዕሾ ይብራህ ህንጻ ተቋራጭ መካከል
በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ጽ/ቤት ለመኖሪያ፣ ለሆቴል፤ ፔንስዮን እና ማህበራዊ አገልግሎቶች ወዘተ የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
ማስታወቂያ የ25ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዙር ሃያ አምስተኛ 2ኛ ዙር የጨረታው ዓይነት መደበኛ በደቡብ ኢትዮጵያ ከ/መ በወላይታ