Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-08/2019 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፤ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ ቤተ መጻህፍት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስትሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/ 2019 የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ በ2019

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ዶ/ር መሠለ ከበደ 4ቱ ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ

Peaceful Trading Share Company Now Invites Sealed Bids from G3 and Above Contractors for Furnishing Mainly the Necessary Labor, Based Construction with Provisions of Formwork Activities for the Construction of Only up to 3B+G of a 3B+G+18+P Mixed Use Apartment Building.

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Bidders to Bid for the Design, Supply, Installation, Configuration, Integration, Testing, Commissioning and Maintenance of a Complete Fraud Management System

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ለወ/ወ/ ከተማ ልማት ጽ/ቤት የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ፣ የወ/ወ/ስራና ስልጠና ጽ/ቤት ለ01 ሰርቶ ማሳያ፣ ለ06 ሠቃ ሽምብራ እና ለ027 ጣዬ ቀበሌዎች ሙሉ ማቴሪያል ችሎ የሸድ ግንባታ እና የወ/ወ/ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት የገበያ ማዕከል ሙሉ ማቴሪያል ችሎ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የዳቦ ማምረቻ ማሽነሪ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አቶ ሱማሞ ዶባሞ