Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 11, 2026) ለሚመለከተዉ ሁሉ ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እሁድ ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ክፍል-2 ገፅ 16 ላይ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል

Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/523050b1-db57-4adc-b7ec-9d3835607a2d/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0214-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 267 ለአንድነት ፓርክ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ ሰው ሰራሽ ሐይቅ ኪራይ (ለጀልባ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው። ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ

የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ማህበር 120 ቶን ግሉ ፓውደር /urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ የሠልጣኞች የመመረቂያ መጽሔት ህትመት አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር AAPC 003/18 በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix Auditorium Chair & Ashlary Stone Wall Cladding to External Wall Surface አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢት/ያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ባልትና ውጤቶች እና የተቋሙ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ስፋቱ 58.71 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 20, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለመብት አቶ ከበደ ኩማ እና የፍ/ባለዕዳ መሠረት ገብያው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 200 ካሜ ቦታ ላይ የሚገኘውን ቤት መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሣሽ 1ኛ/ አቶ አሸብር መሉጌታ 2ኛ አቶ ዮናስ እሸቱ እና በአፈ

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋሉ

ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ

የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፍ የደንና የፍራፍሬ ችግኝ ዝግጅት አገልግሎት የሚውል ፕላስቲክ ቱዩብ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፍ የደንና የፍራፍሬ ችግኝ ዝግጅት

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አግልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ እድሳት እንዲሁም ተያያዥ ስራዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አዳ/ግ/ጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት