Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና ሶፍትዌሮችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና ሶፍትዌሮችን ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች

የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ሱቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ከ22 ማዞሪያ ወደ አዲሱ እስታዲየም በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው

ሀና ፋውንዴሽን የበጎ አድራጎት ስራ በሚሰራባቸው በአማራ ክልል ወልዲያ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ የተሰሩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው ኦዲተሮች ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የቋሚ እና የአላቂ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የቋሚ እና የአላቂ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የቋሚ እና የአላቂ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Kaspersky Antivirus Renewal በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/14/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Kaspersky Antivirus Renewal

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ከዚህ በታች የተመስከተውን የመኖሪያ ቤት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Reserver Osmosis Water Treatment ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን: የእቃ ማስቀመጫ ሣጥን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2bcfee54-4418-4bf9-a73c-2fb766ab0080/open Lot Information

Houses of Peoples Representative፡ Procurement of 1.5 Boiler/ደረጃውን የጠበቀ ውሃ ማሞቂያ ቦይለር/

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b7e5e224-e6a5-4593-908c-3397608fac40/open Lot Information