Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Yedebub Nigat (Jun 14, 2025) የጥሪ ማስታወቂያ ለመሳፍንት ቃጋሞ ባሉበት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ አሰቡሽ ቦከ እና በአፈ/ተከሳሾች አማሬ አሰፋ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለግራ ቀኛቸው ለመከራከሪያ መነሻ
Continue Reading በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ሲኖትራክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቱን ባለበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ
Continue Reading አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ሲኖትራክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 15, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
Continue Reading ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 15, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
Continue Reading ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ