Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open  Invitation to Bid  Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance

Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሣሽ ዘመን ኢትዮጵያ አስመጭና ላኪ እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አቶ ታደሰ ስመኝ 2. ወ/ሮ ሀብታም ወንድማገኝ ጀንበሬ መካከል ስላለው

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ በክልሉ ስር በሚገኙ የህዝብ ትራንስፖርት መናኸሪያዎች አገልግሎት የሚሰጡ ብቃት ያላቸውን የኢቲኬቲንግ ትግበራ ሶፍትዌር አቅራቢ ድርጅትን፣ ማህበርን ወይም ግለሰብን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውለታ ለማሰራት ይፈልጋል

የኢቲኬቲንግ ቴክኖሎጂ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 46/2016 በደቡብ ኢትዮዽያ ከልላዊ መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ በክልሉ ስር በሚገኙ የህዝብ ትራንስፖርት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/SI/NCB/01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች

Mercy Corps is Seeking a Supplier for the Production of 300 Metal Cash Boxes (safe Boxes) for its Gambella Area Projects

Tender NoticeTender Reference No: ET20/PR131569/2024 Mercy Corps is a non-religious, non-profit, and non-governmental international humanitarian organization. Mercy Corps is seeking

Ethiopian Trading Businesses Corporation Would Like to Notify Extension of Bid Closing and Opening Time

Extension of Bid Closing and OpeningTender Ref. No. ET-ETBC/ICB/002/2024 For the Procurement of Supply of ERP Software Products, Implementation Services

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የእንስሳት መኖ ግዥ ፍላጎት Procurement Reference No: DU-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

Safaricom Ethiopia is Looking to Engage the Services of a Suitable Media Monitoring & Evaluation Agency, with a Demonstrable Capacity to Provide Media Monitoring Services

Premier Switch Solutions S.C (PSS) Hereinafter Referred to as (“The Purchaser”) is Pleased to Announce a Local Open Competitive Bid for the Procurement of Office Renovation and Supply of Materials

National Competitive Bid (NCB)Tender No. PSS/RFP/001/2024Invitation to Bid Premier Switch Solutions S.C (PSS) hereinafter referred to as (“The Purchaser”) is