Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017

የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 16, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ውጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስና የንጽህናመጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ

ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞቢል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይት ቅባቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ERCDSPAግ.ጨ.ቁ 01/2019 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

Kefeta Micro Finance Institution S.Co. (KMFI) is Inviting Eligible Certified Audit Firms Registered Under AABE to Undertake the Audit of its Financial Records for a Three-year Period from June 30, 2027, to June 30, 2029.

Ministry of Defense፡ Procurement of Uniforms

Government (Aug 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f33d9567-3615-4f96-848e-4815d776ee98/open Lot Information

Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Office Equipment

Government (Aug 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b46cd23f-dc15-4728-800c-ae8856078780/open Lot Information

Ministry of Defense: Procurement of Construction Materials

Government (Aug 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29e751ab-f56d-4d92-9cff-3526d71521b4/open Lot Information

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውሃና የዘይት ቀለሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f4d3c392-d95d-4162-881a-2ccf4791eb54/open Lot Information