Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 7/2018 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ አዉቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ አዉቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7e31974d-2b1c-46d5-ac72-7460f1f1f9bc/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-1097-2018-PUR Object of Procurement: Lot-52: የተለያዩ የብረት

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የተለያዩ የብረት ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b8b28210-c2e3-414d-8e2c-6b43dd66e8aa/open Reference Number: EKGH-NCB-NC-0016-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EKGH/NCB/016/2018 Procurement Information Procurement Type:

ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ የመኪና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/00016/2026 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ

ዳሸን ባንክ አ.ማ አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አጀንዳ፣ ካሌንደር እና የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድ የህትመት ውጤቶች ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 14/2018 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት ውጤቶች ማሰራት ይፈልጋል። 1.

የቦታው ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እህተ ጫካ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አስናቀ መንግስቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የማተሚያ ማሽኖች እና ተጓዳኝ ዕቃዎችን/Scrap/ በኪ.ግ፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ መነሻ ዋጋ እና ለህትመት ሥራዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫዎችን እና የተለያዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋሉ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ: የፋብሪካ ውጤት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b51e2b6c-dc45-4bd5-a9f8-5e4d1f291ab4/open Reference

በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ሠራተኞች ሁለገብ የሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥ ማኅበር ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች እና የቤት ፍርስራሽ ቆርቆሮዎች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር NREU/NCB/03/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ

Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) Invites Bids for the Construction of a Smart Parking System and Various Maintenance/improvement Works for its Wastna Commercial Building in Addis Ababa.

ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) ያገለገለ አንድ ተሽከርካሪ (ማህንዲራ የመስክ መኪና) እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1104-0002-2025 ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) በኢትዮጵያ ሲቪል

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የህክምና መሣሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ መድሐኒት እና የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶች እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና መገልገያ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል