Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በፍቅር ወገኖቻችንን እንደግፍ የበጎ አድራጎት ማህበር በ2015/16 በጀት አመት ያከናወነውን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን በፍቅር ወገኖቻችንን እንደግፍ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ዘርፍ የሚሰራ ማህበር ነው። በመሆኑም በ2015/16

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ያሉ ተሽከርካሪ መኪኖች ኦርጂናል መለዋወጫዎች ከነእጅ ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ያሉ ተሽከርካሪ መኪኖች ኦርጂናል መለዋወጫዎች

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ለልደታ ጤና ጣቢያ በ2017 የበጀት የሚያስፈልጋቸውን ልዩ ልዩ እቃዎችን ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልደታ ጤና ጣቢያ በ4/12/2016 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 40 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማውጣቱ

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ብ.ግ.ታ 01/2016 በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሸኮ ወረዳ በሽሚ ቀበሌ የመንግሥት ችግኝ ጣቢያ ሠርቶ ማሳያ ቦታ ያለውን ግራቪሊያ ባለበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሸኮ ወረዳ በሽሚ ቀበሌ የመንግሥት ችግኝ ጣቢያ ሠርቶ ማሳያ

የአቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን በስሩ ላሉ ሴክተር ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የሠራተኛ ሴፍቲ እና ጉርድ ጫማዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ ዋንጫዎች፣ የመኪና ጎማ አልባሳት እና ጌጣጌጥ፣ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች ጥገና ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Research Triangle Institute (RTI) Invites Qualified Bidders to Submit Bids for the Production and Installation of Wood and Metal Works at the Adama Molecular Laboratory Center Located in Adama City

The SPPPDS Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Goods Tyres for Vehicles

Invitation for Bid Bid No.: SPPPDS/FA2017-2019/ICB/PG/002/2016 1. The South Ethiopia Regional State Public Procurement and Property Disposal Service (SPPPDS) have

The Ethiopian Maritime Authority (EMA) Would Like to Strengthen its Internal Technical Capacity for the Realization of Both the National Logistics Strategy (NLS) and Blue Economy Strategy (BES) and the Transformation of Ethiopia’s Logistics Sector Engaging the Consulting Services of Qualified and Experienced Director