Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24
ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጋራ ፉሪ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማሰታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጋራ ፉሪ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍስ ከተማ ቀራንዮ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ፤
የቦሌ ከፍ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና የመጠጥ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ከፍ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቁጥር 001/2017 ዓም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የደንብ ልብስ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid For Electrical Steel Ceiling Wire Hoist Rope Strand
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERSTENDER NO MCF/36/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates in
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሕይወት ካሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሲሳይ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
በሐረሪ ሕዝብ ከልል የሶፊ ወረዳ መስተዳደር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር፣ ፕሪንተር እና የፅዳት ዕቃዎች፣ Electronics/furnitures እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችን በተመደበው/በፀደቀው የ2017 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በሐረሪ ሕዝብ ከልል የሶፊ ወረዳ መስተዳደር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር፣ ፕሪንተር እና የፅዳት ዕቃዎች፣ Electronics/furnitures እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችን በተመደበው/በፀደቀው የ2017
አዋሽ ወይን አ.ማ ሲገለግልባቸዉ የነበሩ የተለያዩ የጭነት እና የቢሮ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አዋሽ ወይን አ.ማ ሲገለግልባቸዉ የነበሩ ከታች የተዘረዘሩ የተለያዩ የጭነት እና የቢሮ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of Yabelo Regional Veterinary Laboratory Building
Specific Procurement Notice Project Name: De-Risking, Inclusion and Value Enhancement (DRIVE) of Pastoral Economies in the Horn of Africa Project,P176517,Grant
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል