Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማደክር ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሳሳሰው 216/92

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው

ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ከሥር በዝርዝር ለተመለከቱት ተበዳሪዎች ያበደረው ገንዘብ በብድር ውል መሠረት መከፈል ስላልቻሉ ባንኩ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዉ የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ቻግኒ ቅርንጫፍ ለአቶ ተዋቸው አምበሉ እና ወ/ሮ ጥሩነሽ ብርሃን ለሰጠው ብድር

የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታ ዙር 15ኛ 2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን

በሰሜን ሽዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 አ.ም በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች መግዛትና በከተማው ውስጥ መፋሰሻ ዲች በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ስፖርት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በአለታወንዶ ከተማ ሊያሰራ ላቀደው የትሪቡን ቀሪ ግንባታ ሥራ፣ የእግር ኳስ ሜዳ፣ የመሮጫ ትራክና አጥር ግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ብርሃን ከተማ አስ/ር የምንሊክ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን የግንባታ ማቴሪያሎችን እና የማሽንና ተሽከርካሪ ጎማዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ብርሃን ከተማ አስ/ር የምንሊክ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ  ለ2018 በጀት አመት

The Central Ethiopia Region Roads Authority Invites Bidders for Consultancy Services for the Detail Engineering Design and Environmental Impact Assessment of Four Road Projects

Ethiopian Herald(Jan 06, 2026) NOTICE OF CONSULTANCY SERVICE FOR THE DETAIL ENGINEERING DESIGN AND ENVIRONMENTAL IMPACT ASSESSMENT OF ROAD DESIGN

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ለሚመራው የተለያዩ ግንባታ ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 05, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ማርልኝ በዛ መካከል ባለዉ የገንዘብ