Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Oct 04, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Oct 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 የዲላ ትምህርት ኮሌጅ  ሀ, ለህንጻ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳትና ጥገና ማለትም 1 ቆርቆሮ 32 ጌጅ፣ LTZ 1.5 ባለ 48፣ መስታወት

የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ቆርቆሮ 32 ጌጅ፣ LTZ 1.5 ባለ 48፣ መስታወት ባለ 6mm፣ ፑቲ፣ ሚስማር፣ ሲሚንቶ፣ የብረት ቀለም፣ አንቲረስት እና ተመሳሳይ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Oct 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አፍሪካን ሌክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል/ማህበር የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare

አፍሪካን ሌክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል/ማህበር የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare Parts) በክፍት ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d4e119cb-fa0a-4ce7-adf9-4f001b4e8389/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ ሀዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የፕላስትክ ኮርኒስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e3c1b716-5e40-480b-9d75-288b2e3e0ebd/open Lot Information

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ፎርክሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

R&D Group, in Partnership with Hybrid Designs Under the Mastercard Foundation’s Entrepreneurship in the Digital and Gig Economy (EDGE) Program, Invites Qualified Technology Firms to Provide Deployment, Customization, and Long-term Support of Enterprise Resource Planning (ERP) Systems for Outsourcing Enterprises.

የሞተር ሳይክል ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዛለች ደጉ እና የፍ/ባለዕዳ ሰንላይት ሙን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ

በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ሆነ ቀርጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V 6 ሽፍን መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ ወረቀቶችን የሚያጓጉዙለት የጭነት መኪናዎችን ውል ተፈራርሞ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጭነት ማጓጓዝ የጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ ወረቀቶችን የሚያጓጉዙለት የጭነት መኪናዎችን ውል ተፈራርሞ በኮንትራት

በኦሮሚያ ከልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የኡራጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ የፅሕፈት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውሰጥ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ነክ እቃዎችን፤ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የመሳሰሉትን ለ2019 ዓ.ም የበጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል