Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 22, 2026) አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መስያ ቁጥር፡- አ/ፋ/ት/ግልፅ ጨረታ/01/2019 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሎት 1. የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ ንብረት የሆነው ታታ የጭነት መኪና ሎት 2. የጌዴኦ ዞን መንግስት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መኪና በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 07/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፤

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፣ አዳዲስ አልባሳት (ጫማዎች) እና አዳዲስ አልባሳት (የሱፍ ጨርቆች) በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 022/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Ministry of Revenue፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/adb41c6d-8223-44de-8bb6-4da88854daf6/open Lot Information

Ministry of Defense: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/613c633b-9276-4359-b92d-7a995c700e24/open Lot Information

Ministry of Defense: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54b06e90-42f0-437f-a4d1-d54e31e68f78/open Lot Information

Medical Teams International (MTI) is Seeking Qualified Suppliers for the Procurement, Supply, and Delivery of ICT Equipment, Including Laptop Computers, Printers, and Desktop Computers to Support its Operational Activities.

Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Air Conditioner PDF for Redundancy and GPS.

Reporter (Aug 16, 2026), Fortune (Aug 16, 2026) Invitation for National Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested

አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሚያስገነባው ቅይጥ ህንፃ አገልግሎት የሀንድ ሪል (Hand Rail) በካሬ ከእነ ማቴሪያል አቅርቦት ስራ እና Stainless Steel (ተመጣጣኝ) 25,000 ሊትር ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሚያስገነባው ቅይጥ ህንፃ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በሀዋሳ፣ ቦንጋ፤ ነቀምት፣ ባህርዳር፣ ቻግኒ እና አሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር