Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ከፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አገልገሎት የሚውሉ ለከተማው ውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ ከአረርቲ 01 ቀበሌ ቡልጋ በር ጣይቱ ቤት አካባቢ 2011 ምሪት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ በግልጽ ጨረታ 5.86 ኪ.ሜትር ርዝመት በ10ሜትር ስፋት እና የዲች ግንባታ 800 ሜትር ርዝመት ያለው ሥራ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሸሽጓ ቢሆን እና በፍ/ባለዕዳ እነ እሱባለው ሀጎስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/322223

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ይፈልጋል

Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/755b04ba-463f-47f6-8f05-7ce9f9fe3d3a/open Reference Number: ECC-NCB-G-0414-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G-008.01-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሰራተኞች የንፅህና መጠበቂያ የልብስ ሳሙና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) in Addis Ababa, Ethiopia Hereby Seeks a Suitable Contractor with a Valid License to Express Their Interest in the Supply of 360,000.00 Pcs Toilet Paper 130 Gms Per Roll

The Embassy of the United States of America, Addis Ababa, Ethiopia, Invites All Eligible Bidders to Submit a Proposal for Janitorial/House Cleaning Service

INVITATION TO BID The Embassy of the United States of America, Addis Ababa, Ethiopia, invites all eligible bidders to submit

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸር (ቋሚ ዕቃዎች)፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) እና የደንብ ልብሶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR)invites Qualified and Registered Contractors/ Suppliers to Clean, Garden, and Handyman Services for Unhcr Bokh Field Offices and Staff Guest Houses in the Bokh Doll Zone, Somali Region in Ethiopia.

The Ethiopian Seed & Forest Product Supply Sector (ESFPSS) Invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of Discharge Conveyance Hoses (for Irrigation Use)

Invitation for the Supply of Discharge Conveyance Hose (for irrigation use].Tender No. ESFPSS/OT/DCH1/2024 The Ethiopian seed & forest product supply sector

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የወንቴ ሎላ ጤና ጣቢያ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የወንቴ

ሲዳሞ ተራ ህንፃ ሥራ አክሲዮን ማህበር ህንፃዎች የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ሲዳሞ ተራ ህንፃ ሥራ አክሲዮን ማህበር ለጥበቃ አገልግሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሲዳሞ ተራ ህንፃ ሥራ አክሲዮን ማህበር መርካቶ ሲዳሞ ተራ ተብሎ

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ጽ/ቤት በኮሪደር ልማት እና ከሼድ የፈረሱ ቆርቆሮዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ጽ/ቤት በኮሪደር ልማት እና ከሼድ የፈረሱ ቆርቆሮዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።