Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315199 በቀን 13/5/2016 ዓ.ም በዋለው

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ዕቃዎች እና የቢሮ ፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 0001- በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ካፌ ለማቋቋም የተለያዩ ለካፌና ራስቶራንት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አገ 02/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ካፌ ለማቋቋም የተለያዩ ለካፌና ራስቶራንት አገልግሎት

Oromia Steel Pipe Mill Plc Would Like to Purchase Fittings for Water Supply from Local Suppliers Fittings & Steel Pipe Slotting Machine

Invitation to Bid Bid No NCB 05/2024 1. Oromia Steel Pipe Mill Plc would like to purchase Fittings for Water

ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/ የተወሰነ ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ ኮምባይነሮች እንዲሁም መኪና እና የእርሻ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/ የተወሰነ ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣  ኮምባይነሮች እንዲሁም መኪና እና የእርሻ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Aqaaqii Bara Baajataa 2017 Tti Seektaroota Baajanni Isaanii Isa Jalatti Bulaniif Kan Tajaajilu Meeshaalee Isteeshineerii, Dhumataa Biiroo, Qulqullinaa, Uffata Seeraa Hojjettootaa, Gommaa Konkolaataa Fi Motorsayikilootaa (Doqdoqqee) Elektirooniksii Fi Faarnicharootaa Bituu Barbaada

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Color Computer Toner

Invitation for Bid Procurement of Various Color Computer Toner 007 Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0077-2016-PUR Object of Procurement: Procurement

Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part

Invitation for Bid Procurement of Spare Part for Lifan Lot Information Procurement Reference Number: HoPR-NCB-G-0112-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of

ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ Je Tour መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የመኪና ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ je Tour መኪና በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የህብር ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማግኘት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የህብር ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች