Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /እማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9c6c7f45-1956-42e1-8145-b0d1ab3aef1c/open Reference Number: MoR-NCB-G-0255-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb/nc/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Revenue Procurement of የተፈጥሮ አበባ ግዥ (Hade Office) 03

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-017/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ  ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ.ማ. መለዋወጫ የአዉቶቢስ ጎማና ባትሪዎች፣ የሞተር፣ የጊርቦክስና ዲፈረንሽያል ዘይት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና አዉቶሞቢል መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫ የአዉቶቢስ ጎማና ባትሪዎች፣ የሞተር፣ የጊርቦክስና ዲፈረንሽያል ዘይት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ

ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጅት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጅት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ

Orbis International Ethiopia (OIE) Invites All Interested and Eligible Grade “A” & “B” Level Garages to Bid for Vehicle Maintenance & Servicing

REBID FOR VEHICLE MAINTENANCE & SERVICINGBID # OIE/OD/VEH/0112/24 Orbis International Ethiopia (OIE) invites all interested and eligible grade “A” &

SOS Sahel Ethiopia Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA) Program Here Invited Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Plastic Sheets (Shera), Rops (Roll), Top Bar Frame 3.2M x 42CM, and Nail

INVITATION TO BIDInvitation Number (NCB) SOS-NCB-G-9042-2024 SOS Sahel Ethiopia Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA) Program here invited eligible bidders

Action Against Hunger Invite Eligible Bidders to the Outsourcing Security Guard Service

Invitation to Bid Outsourcing Security Guard Service Action Against Hunger (ACF) is an International, Non-Governmental humanitarian Organization that has taken

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ቅዱስ ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የአ/ማህበሩ የጥገና ማዕከልና መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ አዳዲስ የዩቶንግ አዉቶቢስና ስካንያ አዉቶቢስ መለዋወጫ እቃዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ቅዱስ ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የአ/ማህበሩ የጥገና ማዕከልና መጋዘን

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር የአክስዮን ድርሻ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለጸውን የአክስዮን ድርሻ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እንደተሻሻለ በተሰጠው

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for the Supply of Construction Items

INVITATION TO BID 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders for the Supply