Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/050/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017

የቦታው ስፋት 86.50 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Geneva Global Inc. (GGI-Eth) is Inviting Bids for the Supply of 4,000 Student Backpacks for its ECHO RISE Program.

Ethiopian Herald (Jul 09, 2026) INVITATION TO BID Geneva Global Inc. (GGI-Eth) is an international nongovernmental organization registered as foreign

የኦሮሚያ ፖሊስ በ2019 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ አባሎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ደረቅ ሬሽን ኮቾሮ፣ የአትክልት ሾርባ ባለ 240 ግራም እና የስጋ እስቃጥላ ባለ 240 ግራም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓም በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለዞን

Oromia Science And Technology Authority: Procurement of Cleaning Service

Government (Jul 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/558c9b74-1b70-407b-a26d-7279462278e7/open  Lot Information

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመበት አቶ ዘሪሁን እንደሻው እና በፍርድ ባለእዳ ዝናሽ እንደሻው መካከል ስላለው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሊፍት Supply and Fix በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

The Ministry of Water and Energy (MOWE), with Financing from the World Bank, is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Act as an Independent Verification Agent (IVA).

Ethiopian Herald (Jul 09, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST CONSULTING SERVICES-FIRM SELECTION (NCB) Country: Ethiopia Project: Ethiopian Electrification Program

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የከተማ ግብርና እና የጨርቃ ጨርቅ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የጋርመንት ዕቃዎች፣ ፍራሽ እንዲሁም ቋሚ የህክምና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሰናይ ዘሪሁን እና የፍ/ባለዕዳ አል አሰብ ጀኔራል ትሬዲንግ እና ኮንስትራክሽን መካከል