Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አዲስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበር ቋሚ እቃዎች (ንብረቶች) በመለየት በድጋሚ መጠቀም ባለመፈለጉ ምክንያት በሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Apr 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a00c2e1f-2b65-4e2a-9e51-5ade8607cbe4/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ደረጃውን የጠበቀ ምሳ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ccc63ac7-ed56-4213-a910-4ac5f0d7ff34/open Lot Information

PATH Ethiopia Invites Qualified Firms to Submit Proposals for the Construction of Partitioning, Cabinetry, and Fixtures for its New Office Located at Eagle Plaza, Addis Ababa.

The Ethiopian Red Cross Society Central Gondar Zonal Branch Invites Bids for Water Facility Maintenance in Metema and Gendawuha, and Construction of Solid Waste Containers in Metema Yohannis.

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለቢሮ ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ

የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለቴ/ከ/ጤ/ጽ/ቤት የእናቶች ማቆያ፣ ቢሮ፣ ስቶር በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩትን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለቴ/ከ/ጤ/ጽ/ ቤት

የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይም ስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሰራት ይፈልጋል

የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 1/ኛ አንድነት

ጅማ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የእጅ ሰዓቶች፣ ጫማዎች እና የተለያዩ አልባሳት እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ /spare Part/ ዕቃዋች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል