Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ኢፕድ 018/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተቋሙ ስም ፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 2. አድራሻ ፡– ወላይታ ሶዶ ከተማ 3.

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ በሎት-2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ሀዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርከሪዎች ይህ “ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የሆኑ አሮጌ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/-005/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ ትምህርት STEP ፕሮጀክት ለሚደገፉ ወረዳዎች ለሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ ፓድ /ሞዴስ/፣ የውስጥ ሱሪ /ፓንት/ እና ሳሙና እንደዚሁም ለሚኒሚዲያ አገልግሎት የሚውል እስፒከር፣ ዲቫይደርና ፍላሽ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅትEthiopian

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ የደንብ ልብስ፣ የሻይ ክበብ መስተንግዶ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወርቁ ሞላ እና የፍ/ባለዕዳ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና