Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 26, 2026) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪው በብድር ውሉ መሠረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 26, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03672 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders for the purchase of Radiator

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Radiators for Renault Kerax Dxi 13-FAB-36.D/36.E.

Addis Zemen (Jun 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበሩ ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፤ መስኮቶች  እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና መስታወቶች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፣ መስኮቶች  እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና መስታወቶች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ ወልደየስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኃይለ ዮሴፍ ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

የቦታው ስፋት 469 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የሕክምና ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መሣሪያዎች፣ የማሽነሪ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ውጤቶች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት እየሩሳሌም ንጉሴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ከበቡሽ መለሰ (10 ሰዎች) መካከል

በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ/04 አራብሳ ጤና ጣቢያ ቋሚ አላቂ ንብረት እና መድኃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018  በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር በ10ኛ ዕዝ ግዥ ቡድን በበጀት ዓመቱ የቀላል የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና የወታደራዊ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የጀነሬተር ሙሉ ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d4fd4b1e-e852-459a-99e9-481b56ab00eb/open  Invitation to Bid 

The Oromia Mineral Development Authority (OMDA) Have Secured a Budget for the Procurement of “Geological, Geophysical & Geochemical Equipment’s for Geological Work”

መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች አገልግሎት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደረቅ ጭነት ማመሳስሻ ጨረታቁጥር 002/2018 ዓ/ም መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን