Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሣይክል ለመሽጥ የመጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ- 06/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 4 ተሽከርካሪዎችን እና የሞተር ሣይክል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር
የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Government (Jul 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5981f2e1-fe9b-48eb-bc25-c619f935b2f7/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0435-2018-BID-Open-Re-bidProcurement
Ministry of Revenue, Ministry of Defense Procurement of Food and Beverages
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service፡ Procurement of Medical Device
Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5d7e229d-ab1a-4e16-86b9-a7354f4ebf81/open Reference
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 005/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች
የ293 ካ.ሜ .የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ቅድስት ዮሴፍ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወሮ ፍቅርተ ተስፋዬ መካከል ስላለው
አብዲ ቦሩ ኤች አይ ቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ሰዎች በጎ አድራጎት ማህበር ከጥር 01/01/2024 እስከ ታህሳስ 30/12/2025 እ.አ.አ ያለውን የ1 ዓመት ሂሣብ በተመሰከረላቸው የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) ማስታወቂያ አብዲ ቦሩ ኤች አይ ቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ሰዎች በጎ አድራጎት ማህበር ከጥር 01/01/2024 እስከ
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም
ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ. የ2025 አመታዊ ኦዲት የሂሳብ እንቅስቃሴ/በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተቀባይነት ባላቸው ኢትዮጵያ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን (stichting Addis Alem foundation ) እርዳታ ድርጅት ሲሆን የአካል ጉዳት
Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Access Road Construction Work at Arjo Dhidhessa Irrigation Project for Design Review and Geological Investigation, Road Construction (Clearing, Cutting, Filling and Leveling)
Addis Zemen(Jan 13, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-15/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured
Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Purchase of Laboratory Chemicals
Addis Zemen(Jan 13, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-14/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደጎሎ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ በመደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህንፃ መሳሪያ እና የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደጎሎ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ በመደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውል ሎት 1