Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Aug 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2082211c-4d5b-4a17-8223-9efacd15307a/open  Invitation to Bid  Procurement of Furniture Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0126-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods

Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Furniture

Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ስለሚፈልግ ከዚህ

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ይፈልጋል

Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/002/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት 1 ታብሌት ሎት 2 ቪዲዮ

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ታብሌት፣ ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026)  ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሸከርካሪ አዲስ

የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ለሚገኙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያየ ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Potential Bidders for the Procurement of Fully Electric Minibus Vehicles and GPS Vehicle Tracking System.

Reporter(Mar 01, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential

Action for the Needy in Ethiopia (ANE) Invites Eligible Audit Firms to Conduct a Financial and Compliance Audit for the Year Ended December 31, 2025, with Potential Renewal for Two Additional Years.

ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር መርካቶ ድር ተራ አክሲዮን ማህበር የገበያ አዳራሽ ዉስጥ ያለዉን ሙሉ አክሲዮን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የአክስዮን ሽያጭ ማስታወቂያ ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር መርካቶ ድር ተራ አክሲዮን ማህበር የገበያ አዳራሽ ዉስጥ ያለዉን ሙሉ አክሲዮን

Healing Hands of Joy (HHOJ) Invites Eligible Suppliers to Bid for the Supply of 18 Portable Mindray DP-15 Power Ultrasound Machines with Two Convex Probes, and a Range of Medical Equipment to Be Delivered to Their Hawassa Office.

The Horn Economic and Social Policy Institute (HESPI) Seeks an Individual Consultant to Develop a Joint Investment Strategy for its Office Building and Facilities in Addis Ababa.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት የገጠር መንገድ ጥገና ሥራ የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች (ወረቀት፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የፎቶ ኮፒ ቀለም፣ ባይንዲንግ ማሽን እና ሌሎች የቢሮ መገልገያዎች እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ፈርኒቸር እና የፈርኒቸር ዉጤቶች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አሚኮ በቁጥር ኮ/አ/ም/ ስ/ኤ/299/2018 በቀን 26/05/2018 ዓ.ም በሰጡን ውክልና