Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur(Feb 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ የእንስሳት ምጥን መኖ ለማምረት አገልግሎት የሚውል ጥሬ ዕቃ 1ኛ. በቆሎ 1,200 ኩ/ል፣ 2ኛ.

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣ የአኩሪ አተር ፋጉሎ፣ የሱፍ ፋጉሎ፣ የስንዴ ፉርሽካ እና የምግብ ጨው 30 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c9dcb2f7-3f1b-44cb-9118-1e086f87c918/open Reference Number: ECC-NCB-G-0138-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-G-002-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Customs Commission Procurement of የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ

Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ቅመማቅመም፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቅመማቅመም፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የጽዳትዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የኪራይ አገልግሎት (መኪና እና ድንኳን ኪራይ አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የመኪና ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በአብክመ በሰሜን ሽዋ ዞን መስተዳድር በሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ የደነባ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት ህትመት፣ የፅዳት እቃ፣ የተለያዩ የቢሮ እቃ እና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 865.5 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት እነ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ስለሺ 4 ሰዎች እና የፍርድ ባለ እዳ የወርቅውሃ ዋሌ

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ ግዢ እና ህንፃ ተገጣጣሚዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለፈለግን ብቁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ እንጠይቃለን

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን ክበብ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የክበብ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) ግስጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/02/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ

ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January 1, 2025 to December 31, 2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዳችን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January 1,

Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Spare Parts

Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d39283f2-861a-4ef6-beec-a6889a72c768/open Lot Information Procurement