Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሽያጭ ጨረታ  ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 048 ፣ 049፣050፣051/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 18-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ -20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephthalate) plastic

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 38/2018 1, Construction of Office Building@Dire Dewa- Dewelle Branch

The Horn Economic and Social Policy Institute (HESPI) Seeks a Qualified Consultant to Review and Update its Financial Management and Accounting Procedures Manual.

Fortune(Mar 01, 2026) Capital(Mar 01, 2026) CALL FOR INDIVIDUAL CONSULTANCY SERVICE TO REVIEW AND UPDATE HESPI’s FINANCIAL MANAGEMENTAND ACCOUNTING PROCEDURES

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) is Seeking Expressions of Interest for the Procurement of Collaboration Knowledge Products to Support Climate Resilient Debt Sustainability.

Dashen Bank Invites Bids for the Procurement of 3 Fully Electric Minibus Vehicles and 13 GPS Vehicle Tracking Systems.

Fortune(Mar 01, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 01, 2026) የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 998 2.

Sidama Design Construction and Supervision Enterprise Invites Bids for the Procurement of Geotechnical, Soil Fertility, and Water Quality Testing Equipment and Consumable Reagents.

Addis Zemen(Mar 01, 2026) INVITATION FOR LAB EQUIPMENT BID Bid TENDER Ref. No NCB002/2018 Sidama Design Construction and Supervision Enterprise

የሚኦ ጋሳራ የባለብዙ ቀበሌዎች መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች (የውሃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች ሞተር ሳይክሎች (ሳይክሎች)፣ ጎማዎች፣ የደንብ ልብስና የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Financial Sector Deepening Ethiopia (FSD Ethiopia) Invites Eligible Audit Firms to Submit Proposals for the Audit of Financial Statements for the Period Ending March 31, 2025.

በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መደ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መደ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች mindray