Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 15, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለ3ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Consultancy Firms that Will Conduct a Baseline Study for the Mullata Keenya Project to Be Implemented by Plan International Ethiopia

2merkato.com (Mar 24, 2026) PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIAInvitation to Bid: Consultancy service  Bid No. PIE/PRM/34/2026     Plan International Ethiopia. Founded

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሙራድ ሺፋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ድንቃ ተሊላ መካከል

Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service: Procurement of Stationary

Government (Mar 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/70dcdece-e56d-42fb-a7c2-b759318c61e4/open  Invitation to

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Electronics Equipment

Government (Mar 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5309745b-1887-4ee4-9e0e-6659fff84917/open  Invitation to

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና ሶፍትዌሮችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና ሶፍትዌሮችን ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች

የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ሱቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ከ22 ማዞሪያ ወደ አዲሱ እስታዲየም በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው

ሀና ፋውንዴሽን የበጎ አድራጎት ስራ በሚሰራባቸው በአማራ ክልል ወልዲያ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ የተሰሩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው ኦዲተሮች ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የቋሚ እና የአላቂ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የቋሚ እና የአላቂ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የቋሚ እና የአላቂ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Kaspersky Antivirus Renewal በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/14/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Kaspersky Antivirus Renewal