Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 24/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል. ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያበሀራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አየሉ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ሀይሉ ጎንፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/12173 በ12/03/2108ዓ/ም በሰጠው ውሳኔ እና

የቦታው ስፋት 219 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ የሮምነሽ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ጉጃ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.85630 በ11/08/2014ዓ.ም እና

ድጋሚ የወጣ የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ የሚገኘው ቆጣሪ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSFP/LP/006/2026 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች

የሞንታርቦ ስፒከር፣ አነስተኛ ጀኔረተር፣ እና ሌሎች የካፌ እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ለተየሱስ ተስፋዬ እና የፍ/ባለዕዳ ሰለሞን ሀፍቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ ግ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ ግ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት

የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለምርት ግብዓት የሚሆን 180 ቶን ግሉ ፓውደር/ Urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና የጥገና ግብዓቶችን መግዛት ይፈልጋል

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት//ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ እና ቋሚ እቃ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት//ቤት ለ2019 በጀት ዓመት

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን/፣ ጄኔተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ኢ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል