Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Jun 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/abfc558e-219c-47c9-a223-5b27ae1f45be/open Invitation to Bid Procurement of Sanitary Items Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0612-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Procurement of Sanitary Items: Procurement of Sanitary Items
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር 002/2018 ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 022/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/02 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ መሀመድ አሚን እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ አለሙ መካከል ስላለው የገንዘብ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ ቀለመወርቅ አስረስ (43) ሰዎች እና በአፈ/ ተከሳሾች 1. የኔጌት ምናአየሁ፣ 2.
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ በአቶ አዲስ ጋሹ እና በአፈ/በተከሳሽ መምህር አየነው ነብዩ መካከል ስላለው የገንዘብ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 250 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደር ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የመኪና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን ከዚህ በታች በቀረበው
በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-02/2019 በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጎማዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Gada/NCB/01/2018 ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ኢማ የተለያዩ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጎማዎች
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት 1ኛ