Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. መጋዘን እና G+M+4 (ህንፃ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) አንበሳ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/003/2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/048/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ (ፑል)፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት ቀላል ተሽከርካሪዎችን በ2ኛና በ3ኛ ደረጃ በግል ጋራዥ በዓመታዊ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን፣ ለተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/02/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወልድያ ከተማ ሪጅኦ ፖሊታንት የወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዥ ፋይ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2019 በጀት ዓመት ለወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለአገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወልድያ ከተማ ሪጅኦ ፖሊታንት የወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ
የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውና ፍሳሽ ድርጅት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውና ፍሳሽ ድርጅት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉና ከዚህ በታች
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ1 HZ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የKUN-25 ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የሪቮ ተሽከርካሪ እና የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ሴክትር
የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል አጠቃላይ የግቢውን የጽዳት ሥራ፣ የጭነት አገልግሎት፣ የተኝቶ ህክምና ምግብ አቅርቦት ግዥ እና የግቢውን የጥበቃ ሥራ ግዥ ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶች ማለትም ሎት 1. አጠቃላይ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) የሚዲያ ጨረታ ማስተወቂያ በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ በጋዜጣ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ በጋዜጣ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት
Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Vehicle
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4de173c3-4532-45de-a85f-b5e003867896/open Lot Information
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል ሕትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/ኦ/ሸገ/ሪ/ግ/ጨ/003/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት