Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና
The South Ethiopia Participatory Agriculture & Climate Transformation (PACT) is Inviting Sealed Bids from Eligible Entities for the Execution and Completion of New Small Scale Irrigation Projects (SSIPs) Across Five Different Lots
Addis Zemen(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bids: Works Re:-The
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ የግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible, Qualified Bidders for Consultancy Service for End Line Evaluation for the Towards Resilient Communities in Afar at ERCS as Per the TOR
Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION TO BID REF NO:-ERCS/SVC/0088/25
Somali Regional State Jigjiga City Administration Wants to Procure (buy) or Hire Contractors for Eleven Different Projects Covering Construction, Maintenance, and the Purchase of Vehicles
Ethiopian Herald(Dec 04, 2025) Invitation to Bid Somali Regional State Jigjiga City Administration now invites qualified bidders from eligible
የአንድነት 15 የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/ህ/ስ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሃናፉሪ 5.81 ሳይት 2B+G+13+T የጋራ ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመጀመርያውን ፌዝ (phase 1) ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር
The South Ethiopia Participatory Agriculture & Climate Transformation (PACT) is Inviting Sealed Bids from Eligible Entities for the Execution and Completion of New Small Scale Irrigation Projects (SSIPs) Across Five Different Lots
Ethiopian Herald(Dec 04, 2025) Invitation for Bids: Works Re:-The procurement of Small Scale Irrigation Project (SSIP) Ref. No: SE-BOA-PACT-NCB-19/18
Cheshire Ethiopia Now Invites All Eligible and Licensed Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply and Delivery of Electronic Items and T-Shirt
Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION TO BIDDERS FOR SUPPLY