Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Catholic Relief Services Ethiopia (CRS/Ethiopia) Invites Experienced Suppliers to Bid for the Procurement of Medical Supplies and Medicines.

Reporter(Jan 04, 2026) TENDER NOTICE TENDER FOR THE PROCUREMENT OF MEDICAL SUPPLIES TENDER REFERENCE# CRS-SC-2026-01 Catholic Relief Services United States

ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ እንግዶችን የሚያስጎበኝ ሲሆን ለዚህም ጉብኝት የሚሆን የመኪና ኪራይ ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) የመኪና ኪራይ ጨረታ ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ እንግዶችን የሚያስጎበኝ ሲሆን

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተጋቡ የኬሚካል የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተጋቡ የኬሚካል የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ህጋዊ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻየልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ለቀይት ጤና ጣቢያ የሲቢሲ ማሽን መግዛት ስለፈለገ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for the Supply, Design, Delivery, Installation, Testing, and Commissioning of a Closed Circuit TV (CCTV) System, Including Maintenance of the Existing System at Their Warehouse.

FH Ethiopia Invites Bids for Freight Transportation Services of Food Commodities from Mekelle, Kombolcha, and Gondar to Various Woredas.

Reporter(Jan 04, 2026) NATIONAL TENDER NOTICE FH Ethiopia (FHE) is an International Non-governmental Organization engaged in relief and development activities

DMC Construction PLC Hereby Invites Eligible Subcontractors to Submit Sealed Bids for the Construction of Minor and Major Drainage Structure Works of the Project

Reporter(Jan 04, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. Contract Background DMC Construction PLC has entered into a Contract Agreement

Policy Study Institute: Procurement of Electronics and Computer Equipment

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c3be4efa-3f80-4db1-9c07-ed757fb76dc6/open Reference

አዋሽ ባንክ መኖርያ ቤት እና G+4 ሆቴል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90