Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 029/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Fortune (May 10, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the following goods

Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Different Goods/service.

Reporter (May 10, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች

ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Salale University: Procurement of Electronics Materials

Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3799deb1-f1b3-4b52-b97a-5b039c4f27e0/open Reference

ጀምበር ሁለገብ የገ/ኅ/ማ/ዩንዬን ኃ.የተወሰነ ለዩንዬኑ ምርት እና ግብዓት ለማጓጓዣ አገልግሎት የሚውሉ ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲከስ ባለስልጣን በድሬደዋ አስተዳደር ውስጥ የG+2 ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ እድሳትና ሪኖቬሽን የኢርጎኖሚክስ እና የጉድጓድ ውሀ ቁፋሮ ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/ት/ሎ/ባ 0007/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲከስ ባለስልጣን በድሬደዋ አስተዳደር ውስጥ

Ticho Woreda Invites Bids for the Construction of the Ticho Akiya Jitu Uta Waliye Road (6.10 KM).

Ethiopian Herald(Jan 16, 2026) NOTICE OF INVITATION TO BID Procurement Reference Number: TWRLO/NCB/PRFN/RBCP-001/2018 1. The Ticho Woreda has allocated budget

The Central Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture Invites Bids for the Construction of Four Multipurpose Nurseries Across Different Locations.

Addis Zemen(Jan 16, 2026) Invitation for Bids Subject: Construction of multipurpose nurseri Ref. No: CE-BOA-PACT-NCB/086/18 1. The Central Ethiopia Regional

የተፈሪ መኰንን ትምህርት ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማኅበር (TMSAA) የትምህርት ቤቱን 100ኛ ዓመት (Centennial) ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገነባና ለትምህርት ቤቱ በስጦታ የሚበረከት ባለ 3 ፎቅ ሁለገብ ሕንፃ (Multi-purpose Building) በተለመደው የአርማታ ውቅር (Reinforced Concrete Framed (RC) ወይም በአማራጭ በብረት ውቅር (Cold Formed Steel (CES) ግንባታ ለማከናወን ይፈልጋል

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ያገለገሉ ልዩልዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሽጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-10FBI/05/05/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞች ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ ያስቀራቸውን በደሴ ዲስትሪክት ጋቢናዎችን በተናጥል፣ በጅምላ እና የተለያዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽህጅፈት ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን፣ የሕንጻ ግንባታዎችን፣ አሮጌ የመኪና እቃዎችንና ቁርጥራጭ ብረቶችን እና ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፤ ማስገንባት እና መሸጥ ይፈልጋል