Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን ከዚህ በታች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

CARE Ethiopia Invites Bids for the Supply of Various Vegetable Seeds

2merkato.com(Feb 20, 2026) BID NOTICE FOR PROCUREMENT OF VEGITABLE SEEDSBID No. 319/2026 CARE was Founded in 1945, CARE (Cooperative for

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 20, 2026)  የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስቴር አይኑ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሽፈራው መስፍን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ መሀመድ ሱሌማን (4 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ ሰለሞን ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ

Godina Jimmaa Aanaa Gommaatti Ganda Badiyyaa G/Abbuu Keessattii Ijarsaa Bishaan Boollaa Gadii Fagoo Hanga Meetira 150(dhibbaa Tokkoof Shantamaa Meetiraa) Hojjechisuu Waan Barbaduuf Gatii Mashinaa Rigii Bishaan Basuu Yokiin Qotuu Waal Dorgomsisee Hojjechisuu Barbadaa

የኢትዮጵያ ኬሚካል መሐንዲሶች ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር/ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኬሚካል መሐንዲሶች ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር/ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ ለ2018 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በመጀመሪያ ዙር ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አውጥቶ ተጫራች ያልተገኘላቸውን እና በተለያዩ ምክንያቶች ውድቅ የሆኑ የተለያዩ አይነት የአገልግሎት እና የእቃ ግዥዎችን በ2ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ጌ/ም/ወ/መንገድ ትራንስፖርት/ጽ/ቤት የመንገድ ጥገና እና የስትራክቸር ግንባታ ከኮኮብ አሽን -አመድዋሻ – ሾላ ቀበሌ አዲስ መንገድ ስራ እና የስትራክቸር ግንባታ ከአመድዋሻ ቀበሌ ኮሶ ት/ቤት ከነሙሉ አቅርቦት በመደበኛ በጀት ኮንትራክተሮችን ማስገንባት ይፈልጋል