Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ  1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶፕ በቁጥር 01 እንዲሁም ፍላሽ በቁጥር 15 መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ

ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጭሮ ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶችን፣ አሮጌ ጎማዎች እና ባዶ በርሜሎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጭ/ሪ/ግ/ጨ/-004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጭሮ ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶችን፣

ዲ ኤም ኢ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የወረዳ 4 አፄ ልብነ ድንግል አንደኛ ደ/ት/ቤት፤ የቀድሞ ወረዳ 5 በአሁኑ ወረዳ 4 አዲስ ብርሃን ት/ቤት እና የወረዳ 7 ሀምሌ 19/67 ት/ቤት የጂ+0 የመመገቢያ አዳራሽ ግንባታ ስራ በተፈጠረ ዲፈረንሻል ሴትልመንት ምክንያት የግንባታ ውል መቋረጡ ተከትሎ የግንባታው ስራ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮየወጣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ

Ministry of Revenue: Procuring Entity: Spare Part of AC

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/161c62fa-f26a-4d6d-8afa-e7dd8d32d662/open Lot Information

Ethiopian Federal Police :Purchasing of የፊክስድ ዩኒትና ማዘር ቦርድ ግዥ 02

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/40a128f9-5900-4efa-a344-bd1ad4f2ccf5/open Lot Information

Information Network Security Administration፡ Procurement of Hotel Service

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6122ae90-3f86-4ab9-b2ae-099fbb13c0ed/open Lot Information

Information Network Security Administration፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5a1096f9-edc1-4d8b-910d-1fa3437d1449/open Lot Information

Information Network Security Administration፡ Procurement of Cleaning Material

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e4ff6bce-8175-4ecf-9f15-c20e2bf16116/open Lot Information

Information Network Security Administration፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/69f7b554-8192-4fb6-b0f9-13fee2667254/open Lot Information