Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ

ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Animal Health Institute Procurement of Lot 074 Procurement Of Spare Parts

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c27d9b1a-9c8d-4e98-bd80-2a0a90f7f7f1/open Lot Information

Addis Ababa University: Procurement of Coffee and Maker & Related Item

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11a157d6-fda0-4784-b8bc-f0d272fa0be3/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission Procurement of የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና መስጫ መሳሪያዎች ግዥ

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9aa6b08a-5197-47a0-9704-ca3fa40c1fc4/open

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የሐራጅ ሽይጭ ማስታወቂያ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990

Ministry of Agriculture: Tag Machine

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d224cede-e731-45e2-a960-95115177c3a0/open Lot Information

Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Procurement of Construction Materials

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4c9e8619-fc47-48b7-b16f-9262cd2a1cb5/open Lot Information

Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Mobile Phone

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f6a827a6-3d5b-4f42-9b44-5641f492cee2/open Lot Information