Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ፣አሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትኪስ ፣poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ እና fabric rope፣ ምግብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ ልዩ ልዩእቃዎች ፣ አሌክትሮኒክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/08/2018 ዓ.ም እና በ17/08/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ
በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Jun 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/49aeb15c-083a-4114-9ff4-3d490ee7f5ff/open Lot Information
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ቁጥር ግ-34/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው
Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for Purchase of Multi-Domain SSL SAN 4 FQDNS Certificates, 2 Years for EBS Payroll System.
Addis Zemen (Jun 01, 2026) INVITATION TO BID TENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02553 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ከሃምሌ 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ የሚቆይ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 01/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ
የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ሐምሌ 01/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ እና ያልበሰለ እህሎች፣ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጥ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ሐምሌ 01/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ድረስ ለ6 ወር
Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Electronics Equipment
Government (Jun 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6c0ab80-d8b4-44b7-82c8-caf9149a08e0/open Lot Information
Dashen Breweries S.C. Hereby Notifies All Prospective Bidders of a Bid Extension for the Design, Supply, Installation, Commissioning, and Handover of a Dry/Grist Milling System (10 T/h) for its Gondar Plant.
2merkato.com (Jun 02, 2026) Bid extension INVITATION TO BIDTender No. DBSC/ICB/07C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and
በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሚስትቡሽ መኪና፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የቧንቧ ብረቶች፣ የእርሻ መሳሪያዎች፣ ፕላስቲኮች፣ ቆራሌ ብረቶችና ቆርቆሮዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ የውሃ ፓምፕ፣ ጀነሬተር፣ ትሪድል ፓምፕ፣ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) ያገለገሎ ንብረቶችን ለመሸጥ የወጣየሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በወረዳው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፒያሳ የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ህንፃ ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 01, 2026) ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ-ግጨ/036/2018 ተቋማችን ፒያሳ የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ህንፃ ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ