Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/2/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት በ 2019 በጀት ዓመት ለጽቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ በሎት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት በ 2019 በጀት ዓመት ለጽቤቱ

በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃና ፍሳሽ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ብዛት ሃምሳ (50) በFiber Reinforced Fiberglass የተሰሩ ተንቀሳቃሽ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የሥራ ጫማዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያፌቤኮ/ብግጨ/ዕግ/22/11/18 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች የደንብ ልብስ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ተሽከርካሪዎችና መሣሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ ዓይነት ያላቸው ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢ/ካ/ገ/አስ/ፈ/ቤ/ት 001/2019 የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በ2019 በጀት ዓመት

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና ለሪጅኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የስብሰባ ወንበር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ሸ/ሪ/ግ/ጨ/01/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ አገልግሎቶች እና እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 1ኛ ዙር ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ