Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ

ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሸበዲኖ ወረዳ አስተዳደር አጥር ግቢ ዙሪያ በብሎኬት እና በፌሮ ለመገንባት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Yedebub Nigat (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሸበዲኖ ወረዳ አስተዳደር አጥር ግቢ ዙሪያ በብሎኬት እና በፌሮ ለመገንባት

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቦሌ ክ/ከ ወ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የፍርድ ባለመብት፡ ጌጤ በልዳ የፍርድ ባለ እዳ፡ አበጀ አሰፋ በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ውስጥ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒዪን ኃ/የተወሰነ ለዩንዪኑ ምርት እና ግብዓት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 /አራት መቶ የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (Washed Local Coal) መጠኑ 10,000 (አስር ሺህ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Afar Pastoralist Development Association (APDA), in Cooperation with BARBARA MAY FOUNDATION/BMF Australia, Invites Eligible Bidders to Supply Fammax 5% for Malnourished Mothers and Children.

The Reporter (Jul 25, 2026) BID INVITATION Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with BARBARA MAY FOUNDATION/BMF Australia wants

UNICEF is Seeking Proposals to Establish a Long-Term Agreement (LTA) for the Provision of Human Resource Management, Financial Management, and Travel Arrangement Services for Third Party Contracted Personnel (TPCP) in Ethiopia.

SOCODEVI, a Canadian Nonprofit Organization Under the Strong’HER Project, Invites Eligible Suppliers with Appropriate Legal Credentials and Experience to Submit Quotations for the Supply of up to 3 Teff Milling Machines, Including Cleaning, Storage, Mixing, and Packaging Equipment.