Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 024/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የተለያዩ የጽዳት ሳሙናዎችና ብስኩቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 26, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተስፋይ ገብሩ እና የፍ/ባለዕዳ ኒው ኢንተርናሽናል ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ

The Lutheran World Federation (LWF) is Seeking Bids to Establish Framework Agreements for the Supply of Various Seeds for Humanitarian Projects in Ethiopia.

2merkato.com (Jul 27, 2026) OPEN TENDER NOTICE A. Reference: OT-3-4000 Item number and title: SUPPLY OF SEEDS UNDER FRAMEWORK AGREEMENT

የደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት አላቂ የጽ/መሳሪያ እና ሞተር ሳይክል፣ አሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ

የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2019 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2019 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን

Arbaminch University፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Jul 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/899c2458-fde6-4d8a-ab58-c56e26988df2/open Lot Information

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (Washed Local Coal) መጠኑ 10,000 (አስር ሺህ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውል የቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jul 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a3770479-c844-455f-ac8f-3cd8b9d39fce/open Lot Information

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲው ለጄነሬተር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jul 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/96223dd4-9d33-49c7-8459-409449fbc251/open Lot Information