Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/038/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) Re-Invitation for Bid- urgent DEC a National CSO established in 2007, re-registered in May 2019 as per the new Authority for CSO Proclamation by the Ethiopian
Development Expertise Center (DEC) Wants to Purchase and Have Delivered a Massive Supply of Eucalyptus Poles to Build Emergency Shelters for Newly Arrived South Sudanese Refugees.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት ጤና ክሊኒኮች አገልግሎት የሚውል መድሀኒቶች ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት እንስሳት
የወልድያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለራሱ እና አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎች፣ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ተ/ጽ/ቤቶች፣ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ባትሪ በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወልድያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለራሱ እና አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎች፣ ቅርንጫፍ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የቢሮ የጽዳት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በመደበኛ በጀት የቢሮ የጽዳት አገልግሎት በግልጽ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ መሀመድ አሚን እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ አለሙ መካከል ስላለው የገንዘብ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ ቀለመወርቅ አስረስ (43) ሰዎች እና በአፈ/ ተከሳሾች 1. የኔጌት ምናአየሁ፣ 2.
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ በአቶ አዲስ ጋሹ እና በአፈ/በተከሳሽ መምህር አየነው ነብዩ መካከል ስላለው የገንዘብ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 250 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደር ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የመኪና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን ከዚህ በታች በቀረበው