Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ከፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አገልገሎት የሚውሉ ለከተማው ውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ ከአረርቲ 01 ቀበሌ ቡልጋ በር ጣይቱ ቤት አካባቢ 2011 ምሪት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ በግልጽ ጨረታ 5.86 ኪ.ሜትር ርዝመት በ10ሜትር ስፋት እና የዲች ግንባታ 800 ሜትር ርዝመት ያለው ሥራ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሸሽጓ ቢሆን እና በፍ/ባለዕዳ እነ እሱባለው ሀጎስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/322223

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ይፈልጋል

Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/755b04ba-463f-47f6-8f05-7ce9f9fe3d3a/open Reference Number: ECC-NCB-G-0414-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G-008.01-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሰራተኞች የንፅህና መጠበቂያ የልብስ ሳሙና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ ሴክተር የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025) ስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የገላን ጉራ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025)   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የገላን ጉራ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት ለከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ለከተሞች ፎረም አገልግሎት የሚውሉ Led Screen ኪራይ እና የመግቢያ በር Entrance Get Way ለማሰራት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለፅ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለፅ/ቤት

በቤ/ጉ/ክ/መንግስት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በመደበኛና በመዘጋጃ ቤታዊ በጀት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2018 በቤ/ጉ/ክ/መንግስት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ

The Ethiopian Human Rights Commission Plans to Procure Electronic Case Management System (ECMS) Upgrade Services with the Integration of a Human Rights Monitoring Database (HRMD)

Ethiopian Herald(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for BidProcurement Reference Number: EHRC/ICB/01/2025  Ethiopian Human Rights

The Harari People Regional State Has Allocated Budget Towards the Cost of the Preparation and Construction Supervision of Road Construction Projects and Intends to Apply Part of this Budget to Payments Under These Consultancy Services

The Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Wants to Hire a Consultant to Conduct a Vital Study for the City’s Future Water Security

Ethiopian Herald(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   NOTICE OF INVITATION FOR BIDRequest for Proposal for consultancy