Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ
ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The National Bank of Ethiopia Invites Bids for the Refurbishment of a Water-cooled Chiller System.
The Reporter(Feb 21, 2026) INVITATION FOR OPEN BID National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the supply
Dembel Development Alliance (DDA) Invites Registered Public Auditors to Submit Bids for Auditing its 2025 Books of Accounts.
Addis Zemen(Feb 21, 2026) INVITATION FOR AUDIT SERVICE Organization Profile: Dembel Development Alliance (DDA) is a newly established, community-based, non-political,
ጉድዊል ዴቬሎፕመንት አሶስየሽን የውጪ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ እኤአ 2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ስራን IPSAS የሂሳብ አሰራር መሰረት የኦዲት ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ጉድዊል ዴቬሎፕመንት አሶስየሽን በፌዴራል ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣን ቁጥር 3949 የተመዘገበና መቀመጫውን
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሸመኔ ከተማ መስተዳድር የሻሸመኔ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሸመኔ ከተማ መስተዳድር የሻሸመኔ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የ2ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና
በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 2018 ጨፌ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የ2ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 2/18 በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 2018 ጨፌ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት
ላቭ ኢን አክሽን ፎር ፒፕል ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለሶስት አመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የላቭ ኢን አክሽን ፎር ፒፕል ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (LAP-DO) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሲቪል
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከ UNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የተቀናጀ ትምህርት የቅድመ አንደኛ ደረጃ 1 እና 2 የመምህሩ መምሪያ ህትመት አገልግሎት ግዥ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከ UNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የተቀናጀ
Dashen Breweries S.C Invites Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of a Membrane Filtration System for its Gondar Plant.
2merkato.com(Feb 21, 2026) Invitation to BidTender Ref. No. DBSC/ICB/05C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and Local bidders