Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፌዴራል መንግስት ግዥ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር PPS/VP-12FBI/07/2018 የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት
Anfillo Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Ega-2 Small Scale Irrigation Project Located in Kelem Wollega Zone, Anfillo Woreda, Oromia Regional National State.
Ethiopian Herald (Mar 10, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) Construction Work of Ega -2 Small Scale Irrigation Project Procurement Reference
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሽሬ በሚገኘው ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሽሬ በሚገኘው ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅና የተለያዩ የስፖርት ማቴያሎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 02/2018 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር
ኢትዮጵያ ፎር ሶስ ኢኒሼቲቭ የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ማስታወቂያ ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ ያላቸው ሰርቲፋይድ የሆኑ በዋናው ኦዲት መስሪያ ቤት የተመዘገቡበት ማስረጃ ያላቸው
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል ለተፈጥሮ ሀብትና መሬት አስተዳደር በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም በጀት የግብርና ኖራ /Agricultural Lime/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍታብሔር ጉዳይ የጭነት መኪና እና WHEEL LOODER ማሽን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት፡– የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት እና የፍርድ ባለእዳ፡–
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምሥ ጎጃም አስተዳደር ዞን የሸበል በረንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የማሽን ኪራይ (የመንገድ ጥገና) እና ለመስኖ አገልግሎት የሚውል የኩሬ ቁፋሮ ሱሃ ቀበሌ (በሬ ሳር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት/ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምሥ ጎጃም አስተዳደር ዞን የሸበል በረንታ
Goba Referral Hospital , Madda Walabu University Would Like To Procure Office Equipment and Accessories and Supplies
Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/35d49aca-b420-4693-9420-7c8035931d65/open ”