Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/044/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ድርጅት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) Re-Advert For Water Trucking for Life-Saving Drinking Water Distribution for Drought-Affected Communities in Afder Zone, Somali Regional State, Ethiopia Ref. No: IRE/11250/011/2026 Islamic Relief Worldwide (IRW)

Islamic Relief Ethiopia (IRE) is Seeking a Qualified Company to Provide Life-saving Water Trucking Services for Drought-affected Communities in the Afder Zone of the Somali Regional State, Specifically Covering Four Sites in Hargelle Woreda: Bulaad, Jimba, Yo’o, and Qurdag.

Ethiopian Herald (Jul 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋለ እንዲሁም የተተውና የተወረሰ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት TOYOTA LAND CRUISER መኪና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተገለፀውን ተሽከርካሪ ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   የተበዳሪው

ኦሮሚያ ባንክ ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ደቡብ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በ2019 ዓ.ም ድርጅቱ ካለው የስራ እንቅስቃሴ አንፃር የኪራይ መኪና ውለታ በመግባት በክልሉ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ለማሰማራት ለመስክ አገልግሎት የሚውል በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ድጋፍ በዘልሚ መንደር ለሚገነባው አደባባይ፣ ካልቨርት እና የመንገድ አካፋይ ስራ በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

መንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በቀን 12/01/2019 ዓ.ም ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጓል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ማስተካከያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት እያስገነባቸው ላሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል የቢትመን ጨረታ በቀን 12/01/2019 ዓ.ም

ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክሎች እና የስቱድዮ ዕቃዎች፣ የፕሮዳክሽን መሣሪያዎችና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በወረዳችን ውስጥ ለሚሰራው አዲስ የመንገድ ከፈታ፤ ነባር መንገድ በክፍል እና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በዘርፉ ለተሰማሩ ማሽነሪ አቅራቢዎች ለመከራየት ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለህትመት አገልግሎት፣ ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎችም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ከሳሽ ለታ ጣፋ እና ተከሳሾች ዱሬቲ ኃ.የተ.የግ.ማ. እና ሞኮንንን አብዲሳ መካከል ባለው የፍትሐ ብሔር ክርክር መጋዘን/ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል