Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ፣ የአሳ እና የአትክልትናፍራፍሬ የጨረታ ማስታወቂያ ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር፣ ነፋስ ወውጫ እና ወረታ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር፣ ነፋስ ወውጫ እና ወረታ ከተማ ኢንዱስትሪ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ አጠገብ በቁም የሚገኘውን ሁሉንም የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፀው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/በላይ ዘለቀ ቁ.1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ ም የሚሆኑ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ /ቱታ ጫማ/ ጫማ የአገር ውስጥ ምርት እና የስፖርት እቃዎች፣ የኬሚካል ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ፣ የቢሮ ወንበር ጠረጴዛ፣ ሶፋ ላፕቶፕ፣ ሀርድዲስክ፣ ታብሌት፣ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ፣ ፕሮጀክተር፣ ፎቶ ካሜራ፣ ቴሌቨዥን፣ ማይክ፣ የውሃ ማጣሪያ ለመግዛት፣ የመምህራን ጋውን፣ የጽዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ ግዥና ስፌት ለማስፋት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታቁጥር 01/2017 በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ በላይ ዘለቀቁ 1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ ም የሚሆኑ የእስቴሽነሪ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ጤፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ጤፍ ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ደብተር ና እስክሪፕቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተማሪ ደብተር ና እስክሪፕቶ Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0074-2016-PUR Object of Procurement: የተማሪ ደብተር ና እስክሪፕቶ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ኮድ 3 የሆነ ፒካፕ መኪና እና ኮድ 3 የሆነ የቤት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ኮድ 3 የሆነ ፒካፕ
Ministry of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Invitation for Bid Procurement of Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: MoF-NCB-G-0266-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Spare Part
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ 50 ገፅ ደብተር (ላስቲክ ሽፋን ያለው) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of 50 ገፅ ደብተር (ላስቲክ ሽፋን ያለው)… Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0527-2016-PUR Object of
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water 0.5 Liter
Invitation for Bid Purchase Requisition of Water 0.5 Liter Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0548-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase of ፕሪንተር ቀለም (Hp laser jet Pro 4003n 151 A) Lot Information Procurement Reference Number: DARA-NCB-G-0079-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Conference Table
Invitation for Bid Purchase Requisition of Conference Table Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0547-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of