Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ ፣ፍ/ሰላምና ቡሬ ከተማ ለማጓጓዝ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፣ ፍ/ሰላምና ቡሬ ከተማ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለ2ኛ ጊዜ በEASE PROJECT የተያዘውን ዕቅድ ለማስፈጸም አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዋችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የስፖርት ምክር ቤት ተጠቃሚ ለሆኑ የመ/ቤቱ የሠራተኞች የስፖርት ትጥቅና ግብዓት ግዥዎችን በምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የስፖርት ምክር ቤት ተጠቃሚ ለሆኑ የመ/ቤቱ የሠራተኞች የስፖርት ትጥቅና

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች (ለመፃህፍት ቤት፣ ለስቴሽነሪ እና ለቢሮ አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የንግድ ቤቶች ኪራይ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የግዝ መለያ ቁጥር፦ አአዩ/ብግጨ/የሱቅ ኪራይ/006/2018/26 1. የተጫራጭ ስም-

ጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ጤና ጣቢያ ግንባታ እና መኖሪያ ቤት ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሎት1. በላሬ ወረዳ የኩርኝጉች ጤና ጣቢያ ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና የሻይ፣ ቡና እንዲሁም ውሃ አቅርቦት ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ Commercial Nominees PLC CN/NCB/31/18 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ NATIONAL BANK OF ETHIOPIA የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ለጤና ጽ/ቤት እና ሌሎች መስሪያ ቤቶች የሚሆን ህንፃ/ቢሮ ግንባታ በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ማህበራትን/ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል